Welcome To Partners Window

ወደ አጋሮች መስኮት እንኳን ደህና መጡ

FAIRNESS
It is a good idea to be a Mekina Kiray partner as it works to ensure a legal and fair relationship between the Mekina Kiray and you and our common customers who rent your vehicle or construction machinery.

ፍትሐዊነት
መኪና ኪራይ በመኪና ኪራይ እና በርስዎ እንዲሁም ተሸከርካሪዎን ወይም የግንባታ
ማሽንዎን በሚከራዩዎት የጋራ ደንበኞቻችን መካከል ሕጋዊና ፍትሐዊ በሆነ መልኩ ግንኙነት እንዲኖር የሚሠራ በመሆኑ የመኪና ኪራይ አጋር መሆን ተመራጭ ነው፡፡

EVERYWHERE
Mekina Kiray is a partnership with individuals and organizations that rent out vehicles and construction machinery in major Ethiopian cities, so rent your vehicle or construction machine as our partner.

ተደራሽነት
መኪና ኪራይ በዋና ዋና የኢትዮጵያ ከተሞች ከሚገኙ የተሸከርካሪ እና የግንባታ ማሽኖችን ከሚያከራዩ ግለሰቦችና ድርጅቶች ጋር በትብብር ስለሚሠራ ተደራሽነቱ የሰፋ በመሆኑ አጋራችን በመሆን ተሸከርካሪዎን ወይም የግንባታ ማሽንዎን ያከራዩ፡፡

PARTNERSHIP
Anyone who wants to rent a construction machine, as well as a plate number 2 (private) vehicle for a passenger, dry and liquid cargo, crane, etc. can be our partner.

አጋርነት
የግንባ ማሽኖችን እንዲሁም ሰሌዳው 2 ቁጥር (የግል) የሆነን ተሸከርካሪ ጨምሮ ለመንገደኛ፣ ለደረቅ ጭነት፣ ለፈሳሽ፣ ክሬን ወዘተ ማከራየት የሚፈልግ ግለሰብም ይሁን ድርጅት አጋራችን መሆን ይችላል፡፡

USER FRIENDLY
The Mekina Kiray registration and dashboard is easy to use. If you want to become our partner, you can sign up nowfor free using your Facebook or email
address.

አጠቃቀም
የመኪና ኪራይ አጋሮች መመዝገቢያና ማስተዳደሪያ መሰኮት አጠቃቀሙ ቀላል ነው፡፡ አጋራችን ለመሆን ከፈለጉ የፌስቡክ ወይም የኢሜል አድራሻዎን ተጠቅመው በነፃ አሁኑኑ ይመዝገቡ፡፡

FULL FINANCIAL PROTECTION
Mekina Kiray makes sure that there is a peaceful and equitable relationship between Mekina Kiray and construction machinery owners and our mutual tenant customers. The tenant shall pay a full or advance payment via Mekina Kiray or Tankwa Tours & Travel Agency bank account and then the lessor and tenant will receive a full or deposit payment confirmation. Upon completion of the contract, the leaser will get a full payment from Kekina Kiray or Tankwa Tours & Travel Agency. Refunds will be refunded to the tenant or lessor or both. In this case, resolve any disputes between the tenant and the leaser. So, for full financial protection, rent or lease any vehicle or construction machine from Mekina Kiray

ሙሉ የገንዘብ ጥበቃ
መኪና ኪራይ በተሽገከርካሪና የግንባታ ማሽን አከራዮች እና ተከራይ ደንበኞቻችን መካከል ሰላማዊ ና ፍትሐዊ ግንኙነት እንዲኖር በጥንቃቄ ይሠራል፡፡ ተከራይ ለሚከራየው ተሽከርካሪ ወይም ማሽን ክፍያ ሲፈጽም ለዚህ በተዘጋጀ የመኪና ኪራይ ወይም ታንኳ አስጎብኝና የጉዞ ወኪል ስም በተከፈተ የባንክ ሒሳብ ቁጥር ያስገባል፡፡ ክፍያው ስለመከፈሉም ለአከራይና ለተከራይ ከመኪና ኪራይ ወይም ታንኳ አስጎብኝና የጉዞ ወኪል ማስተማመኛ ሰነድ ይደርሳቸዋል፡፡ ውል እንደተጠናቀቀ አከራይ ለተከራይ በውል መሰረት መፈጸሙ ሲረጋገጥ ሙሉ ክፍያው ለአከራይ ይለቀቅለታል፡፡ ተመላሽ የሚደረግ ክፍያ ከአለም ለተከራይ ወይም ለአከራይ ወይም ለሁለቱም ይመለስላቸዋል፡፡ በዚህ ሁኔታ በተከራይና አከራይ መካከል የሚኖርን አላስፈላጊ አለመግባባት የሚቀረፍ በመሆኑ ማንኛውንም ተሸከርካሪ ወይም የግንባታ ማሽን ለማከራየትም ሆነ ለመከራየት ከመኪና ኪራይ ጋር ይሥሩ፡፡

 IF YOU’RE WORKING IN VEHICLE RENTING BUSINESS JOIN US HERE . IF YOU NEED ANY HELP PLEASE CONTACT US AT ANY TIME. WE ARE VERY EXCITED TO HEAR FROM YOU